301-565-4910     info@adulistax.com
Privacy Policy
We receive personal, non-public information about clients from the following sources:

  • The personal tax data organizers which clients fill out and submit to us during the process of tax preparation and or income tax planning
  • Financial information provided to us by third parties at clients’ instruction
  • Any other communications or documents clients provide to us throughout the tax year
  • Communications from the IRS and/or state tax agencies if so authorized by clients

No personal client information is ever disclosed to any person or organization except as required by law or as instructed by the client.

Client information is seen only by employees who need the information in order to deliver the requested tax preparation and income tax planning services to the client.

Client records are protected by physical and electronic safeguards and, when paper records are discarded, they are shredded to prevent disclosure of the contents. Should a client become inactive, this privacy policy will still apply to all of that client’s records.

Please contact us if you have any questions concerning this financial privacy policy.

Your tax return will be prepared by one of our tax professionals and then rechecked for accuracy. Any additional tax deductions or credits that might be available to you will be identified. We’ll also identify any potential problems the IRS may look at more closely. Then we’ll electronically file your tax return. We’ll show you how to adjust your payroll withholding to get more money back in your paycheck each week. Why give the IRS an interest free loan for a year? We’ll also show you potential deductions to limit your tax liability for next year.

ስለደንበኞቻችን ግለኝነት ያላቸዉ እና በቀላሉ ለማህበረሰቡ የማይለቀቁ መረጃዎችን ከሚከተሉት ምንጮች እንቀበላለን፡

  • ደንበኞቻችን ቅድመ ግብር እቅድ የምክር አገልግሎት ሲያገኙም ሆነ የግብር ዘመኑን የገቢ ግብር ማስታወቂያ ሲያሰሩ የሚሞሉት የግለሰብ ግብር መረጃ መረብ ማስተባበሪያ ቅፅ
  • በደንበኞቻችን ትዕዛዝ መሰረት ሶስተኛ ወገኖች የሚያገርቡልን የፋይናንስ መረጃ
  • በግብር አመቱ በመረጃ ልዉዉጥ ወቅት ደንበኛዉ የሚያቀርብልን ሌላ ማንኛዉም ሰነዶች
  • ከአይአርኤስ ወይም/እና ስቴት ታክስ ኤጀንሲዎች በደንበኛዉ ትዕዛዝ መሰረት የሚደርሱን የመረጃ ልዉዉጦች

ማንኛዉንም ግለሰባዊ መረጃ በደንበኛዉ ካልታዘዝን ወይም የህግ አግባብ ካልተገደድን በስተቀር ለማንኛዉም ግለሰብ ሆነ ተቌም አናቀርብም።

የደንበኛዉ መረጀዎች የደንበኛዉን የገቢ ግብር ማስታወቂያ ለሚያዘጋጁ ወይንም ለደንበኛዉ የግብር ቅድመ እቅድ ምክር አገልግሎት በሚሰጡ የድርጅቱ ሰራተኞች የሚታይ ብቻ ይሆናል።

የደንበኛዉ ሰነዶች የኤሌክቶረኒክ እና የወረቀት ሰነድ አስፈላጊዉ ጥበቃ ይደረግላቸዋል። የወረቀት ሰነዶቹ በሚወገዱ ወቅት የመረጃ ፍሰትን ለመከላከል ወረቀቶቹ በወረቀት ማስወገጃ ማሽን ይፈጫሉ። ደንበኞዉ በወቅቱ የድርጅታችን አገልግሎት ተጠቃሚም ባይሆን በዚህ የመረጃ ጥበቃ ፖሊስ ይሸፈናል።

ይህን የፋይናንሽያል መረጃ ጥበቃ በተመለከተ ጥያቄ ካሎት እባኮ ያግኙን።

የግብር ማስታወቂያዎ በአንድ የግብር ባለሞያችን ከተዘጋጀ በኌላ ትክክለኛነቱ ይረጋገጣል። ተጨማሪ የግብር ተቀናሽ /ታክስ ክሬዲት/መብት ሊኖሮ ከቻለ ወይንም የተቀናናሽ /ዲዳክሽን/ መብት እንደሚገባዎ እናጣረለን። የአይአርኤስን ትኩረት ሊስብ የሚችል ወይም ችግር ሊጋብዝ የሚችል ሁኔታም ካለ እንለይሎታለን። የግብር ማስታወቂያዎን በመረጃ መረብ ታግዘን ኤሌክተሮኒካሊ ግብሮን ለአይአርኤስ ሆነ ለተገቢዉ ስቴት እናስታዉቅሎታለን። ከደምዎዝ የሚያገኙትን ገቢ በየሳምንቱ በእጆ የሚደርሶትን የክፍያ መጠን ከፍ ለማድረግ እንዲረዳዎ እንዴት ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ተቀናሽ ተደርጎ የሚያዝቦትን የታክስ መጠን ማስተካከል እንዳለቦ እናስረዳዎታልን። ለአይአርኤስ ለምን ወለድ የሌለዉ ዓመታዊ ብድር ይሰጣሉ? በአመቱ መጨረሻ የሚደርስቦትን የግብር ተከፋይ እዳ ለመገደብ የሚያስችሎ ተቀናናሾችንም እናሳይዎታለን።