301-565-4910     info@adulistax.com
Personal Income Tax Tips
Personal Tax Preparation & Income Tax Planning Tips from Adulis Tax Services

You can now put aside for an individualorfor a family into a tax-deductible health savings account (HSA) to cover out-of-pocket medical expenses in conjunction with a high-deductible health insurance plan.See the Full Article for details.

If the bear market savaged your IRA and it’s value is still below the total of your after-tax contributions, you may be able to deduct the loss on your tax return. You must cash out all IRA’s of the same type (Roth or traditional) in order to claim the deduction.

The tax code allows charitable deductions for non-cash contributions of property such as used automobiles, but there are specific rules that must be followed. Always document the value claimed for the donated property — if the value is more than $5,000, you must have a professional appraisal.

If you exercise non-qualified stock options, the difference between your exercise price and the market value on the day of exercise is considered taxable earned income and will be reported on your W-2. Incentive stock options (also called qualified options) can qualify for the lower capital gains tax rate if the stock is held longer than one year, but also may trigger alternative minimum tax (AMT) liability for the employee.

Investment income of a child under the age of 18 is taxed at the top tax rate of the child’s parents, under a provision known as the Kiddie Tax.

Parents, grandparents and other relatives considering gifts of income-earning assets to children should consult a tax advisor regarding the possible tax consequences.

Sales of property for more than their cost generate taxable income. Taxpayers who sell property at garage or yard sales, or via the Internet on sites such as ebay, may have to report taxable income.

Taxpayers sometimes are required to pay back part of income previously reported on tax returns. Some types of income that occasionally are subject to payback are disability and Social Security benefits which are later determined to have not been properly paid. In these situations, taxpayers may be able to claim a tax deduction for the repaid amount. Most payments resulting from lawsuits are taxable income to the taxpayer winning the lawsuit or benefiting from an out-of-court settlement. Only where payments are for personal physical injury or a physical illness are payments not taxable.

የግለሰብ ገቢ ግብር ዝግጅት እና የገቢ ግብር እቅድ ማጣቀሻዎች ከአዶሊስ የግብር አገልግሎት

በሄልዝ ሴቪንግ አካዉንት (ኤችኤስኤ) ዉስጥ ለግለሰብ ግብር ከፋዮች እንዲሁም ለቤተሰብ ግብር ከፋዮች ከግብር ነፃ የሆነ መጠን ወደጎን ማስቀመጥ ይችላሉ። ይህዉ ተቀማጭ በከፍተኛ ምጣኔ ተቀናሽ ከሚደረገዉ የጤና ኢንሹራንስ እቅድ ጋር በተገናኘ ቀጥታ ከኪሶ የሚወጣዉን የህክምና ወጪ ለመሸፈን የሚዉል ሲሆን ግብር ከሚከፈልበት ገቢ ላይ ተቀናናሽ ይደረጋል።

ይህ አልጠግብ ባይ ድብ ገበያ አይአርኤዎን በልቶ ጨርሶ በአሁኑ ወቅት ያለዉ የገበያ ዋጋ እርሶ ከግብር በኌላ ካዋጡጥ ጠቅላላ ድምር ምጣኔ በታች ከሆነ ኪሳራዎን በዚህ አመት የግብር ማስታወቂያ ላይ ለያወራርዱት ይችሉ ይሆናል። ይህንን ኪሳራ ማወራረድ እንዲችሉ ያሎትን አይአርኤ በሙሉ (ሩት ሆነ ነባሩን) ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይኖርቦታል።

የግብር ኮዱ (ህጉ) ከጠሬ ገንዘብ ዉጪ ለበጎ አድራቶት ድርጅቶች እና ተቌማት በአይነት የተሰጡ እንደ ያገለገለ መኪና ያሉ መዋጮዎች እንዲቀናነሱ ይፈቅዳል። ነገር ግን በጥንቃቄ መከተል የሚኖርቦ ግልፅ መስፈርቶች አሉ። ሁል ጊዜም ለሚያደርጉት የአይነት መዋጮ ማስረጃ ይያዙ፤ ከ$5,000 በላይ ከሆነ የባለሙያ ግምት ያስፈልጎታል።

የነን ኳሊፋይድ ስቶክ ኦፕሽን መብቶን ተጠቅመዉ ከነበረ፤ ይህንን መብት በተጠቀሙ እለት በነበረዉ በኤክሰርሳይስ ምጣኔ ዋጋ እና በእለቱ ገበያ ዋጋ ምጣኔ መካከል የነበረዉ ልዩነት የገቢ ግብር የሚከፈልበት ገቢ እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል፣ ይህዉም በእርሶ W-2 ቅፅ ላይ ይገለፃል። ከዚህ በተጨማሪ የኢንሴንቲቭ ስቶክ ኦፕሽን (ኳሊፋይድ ኦፕሽን) ከአንድ አመት በላይ በይዞታዎ ከቆየ አነስተኛ ምጣኔ በሚከፈልበት የካፒታል ጌን ታክስ ግብር ሊከፈሉበት ይችላሉ። ነገር ግን ይህዉ ደግሞ የኦልትረኔቲቨ ሚኒመም ታእስ (ኤቲም) እዳን ለሰራተኝች ሊቀሰቅስ ይችላል።

እድሜዉ/ዋ ከ18 ዓመት በታች የሆነ/ች ልጅ የሚያገኘዉ/የምታገኘዉ የኢንቨስትመንት ገቢ በኪዲ ታክስ ህግ መሰረት ወላጆቹ/ቿ በሚያገኙትን ከፍተኛ የግብር ማስከፈያ ምጣኔ መቶኛ መሰረት ግብር ይከፈልበታል።

ወላጆች፣ አያቶች እና ሌሎች የቤተሰቡ አባላት ገቢ የሚያመጣ ንብረትን ልጆች በስጦታ ከመስጠታቸዉ በፊት ሊያስከትል የሚችለዉን የግብር ተፅኖ ለመረዳት የግብር አማካሪን ቢያማክሩ።

ንብረቶች ከተገዙበት ዋጋ በላይ ሲሸጡ ግብር የሚከፈልበት ገቢ ያስከትላሉ። በጓሮ፣ በኢንተርኔት፣ በኢቤ እና በመሳሰሉ የሚደረጉ የንብረት ሽያጮች በሙሉ ግብር የሚከፈልበት ገቢዎ ላይ መካተት ይኖርባቸዋል።

ግብር ከፈዮች አንድ አንድ ጊዜ ከዚህ ቀደም ግብር ማስታወቂያ ባሰሩበት ገቢ ላይ ግብር ሊጠየቁ ይችላሉ። በትክክል ተሰልተዉ ባለመከፈላቸዉ ምክንያት ከጊዜ በኌላ ግብር ከሚጠየቅባቸዉ የገቢ አይነቶች መካከል የአካል ጉዳተኛነት እና ሶሻል ሴኩሪቲ ጥቅማ ጥቅሞች ይገኙበታል። እነዚህ ሁኔታዎች ሲከሰቱ ግብር ከፋዩ በድጋሚ እንዲከፍል የተገደደዉን መጠን ግብር ከፈሚከፈልበት ገቢ ላይ ሊያቀናንስ ይችል ይሆናል። ግብር ከፋዩ በፍርድቤት ክርክር ወቅት ወይንም ከፍርድ ቤት ክርክር ዉጪ በድርድር አሸንፎ የሚቀበለዉ የግብር ክፍያ፣ ክፍያዉን በተቀበለበት የግብር ዘመን ላይ ግብር የሚከፍልበት ገቢ ላይ ይደመራል። በአካል ላይ ለደረሰ ጉዳት ወይንም ህመም የተከፈለ ካሳ ብቻ ነዉ ከግብር ነፃ ሊሆን የሚችለዉ።