301-565-4910     info@adulistax.com
About Us
Adulis Tax Service handles income tax matters for individuals, couples, families and small business owners or professionals. Let us take the burden off your shoulders!Our service is unique as we provide close personal attention to your income tax preparation. The objective of every tax return preparation and income tax planning engagement is to ensure you pay the lowest possible tax allowed by the US tax law and rules.Available tax services include federal and state income tax return preparation, preparation of amended tax returns to correct past mistakes.

At Adulis Tax Service you’ll find trained tax preparers who understand your tax situation. We’ll address your concerns and answer all of your questions with professional, fast, and friendly service – the way it’s meant to be! We make customer service our top priority, so when you’re looking for a tax preparation firm, Adulis Tax Service is your best choice.

Adulis Tax Service, specializes in income tax return preparation and tax planning for U.S. citizens and resident aliens working in the US and overseas. We can assess all your situations and determine if you qualify for the foreign earned income exclusion, which shields significant amount of your foreign earned income.

Adulis Tax Service also offers referral services to tax lawyers for taxpayers facing audits, tax collection actions or tax appeals. Tax lawyers and an authorized representatives can deal with the IRS on behalf of the taxpayer to deal with back taxes or other tax problems. In most cases, the taxpayer with an authorized representative does not have to personally attend IRS audits or hearings.

አዶሊስ የታክስአገልግሎት ለግለሰቦች፣ ለጥንዶች፣ ለቤተሰቦች፣ ለአነስተኛ የንግድ ባለቤቶች እና ለባለሙያዎችየገቢ ግብር የማስታወቅ እና ከዚሁጋር የተያያዘ ሌሎች አገልግሎቶችን ይሰጣል። ይህንን ከባድ ሸክም ከትከሻዎ ላይ እናንሳሎት! አገልግሎታችን ይለያል! የእርሶን ግብር የምናዘጋጀዉ እንደራሳችን – በልዩ ጥሞና ነዉ! የማንኛዉም ግብር ማስታወቂያ ዝግጅት እና የገቢ ግብርን አስቀድሞ ማቀድ ልምድተቀዳሚ አላመዉ በአሜሪካን የግብር ህግ መሰረት ግብር ከፋዩ መክፈል ያለበትን አነስተኛ የግብር መጠን መክፈሉን ማረጋገጥ ነዉ።የመንሰጣቸዉ አገልግሎቶች የፌደራል እንዲሁም ስቴት ግብር ማስታወቂያ ማዘጋጀት፣ የግብር ማስታወቂያዎን በመረጃ መረብ በመታገዝ ኤሌክትሮኒካሊ ማስታወቅ እንዲሁም አስቀድሞ ለተሰሩ ስህተቶች የማስተካከያ ግብር ማስታወቂያ ማዘጋጀትን ያካትታል።

በአዶሊስ የግብር አገልግሎት የእርሶን ነባራዊ ሁኔታ በአፀኖት የሚረዱ እና ልምድ ያላቸዉ የግብር ማስታወቂያ አዘጋጅ ባለሙያዎችን ያገኛሉ። ያሎትን ማንኛዉንም ጥያቄ እና ስጋት በሙሉ የሙያዊ ክህሎት በተሞላበት፣ማራኪ አቀራረብ እና መልካም አገልግሎት እንመለስሎታለን – መሆን እንዳለበት እናእንደሚገባዉ!የደንበኞቻችን እርካታ ተቀዳሚ ተግባራችን ነዉ። ስለዚህም የግብር ማስታወቂያዎን ሲያሰሩ አዶሊስ የግብር አገልግሎት ተቀዳሚ ምርጫዎ ነዉ።

አዶሊስ የግብር አገልግሎት የአሜሪካን ዜጎች ለሆኑ፣ በፍቃድ በአሜሪካንም ሆነ ባህር ማዶ ለሚሰሩ ግብር ከፋዬች የገቢ ግበር ማስታወቂያ ዝግጅት የካበተ ክህሎት እና ልምድ አለዉ። ያሉበትን ሁኔታ በሙሉ ከግንዛቤ በማስገባት ለ˝ባህር ማዶ የተገኘ ገቢ ተቀናናሽ መብት” ብቁ መሆኖን እናጣራለን ብቁ ከሆኑ በባህር ማዶ ያገኙት ከፍተኛ መጠን ገቢ ግብር ከሚሰላበት ገቢዎ ላይ እንዳይካተት ያደርጋል።

አዶሎስ የግብር አገልግሎት ከላይ ከሚሰጣቸዉ አገልግለቶች በተጨማሪ ግብር ከፋዩ ላጋጠመዉ የግብር ኦዲት፣ የግብር አሰባሰብ ዉሳኔ ማስታወቂያ እና እርምጃ እንዲሁም የግብር አቤቴታ እና ይግባኝን በተመለከተ የግብር ጠበቆችን ያገናኛል። የግብር ጠበቆች እና እዉቅና ያላቸዉ የግብር ተወካዮች ከአይአርኤስ ጋር ባለፉት የግብር ዘመናት ያልተከፈሉ ወይም የዘገዩየግብር እዳዎችን በተመለከተ እንዲሁም ከግብር ጋር የተያያዙ ሌሎች ችግሮችንጨምሮ ግብር ከፋዩን በመወከል ለችግሩ መፍትሄ ያስገኛሉ።